Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK

17+ votes, 4.53/5

The first complete Ethiopian Orthodox Bible in Geez, Amharic and English... [readmore]


⇣ Download APK (23M)

This is an original APK file direct fetch from google play. It is safe to download and free of any virus.

Version 6.1.1
Update
Size 23M
Category Books & Reference
Developer Goranda Apps
Downloads ↓ 345
⇣ Download on Google play (23M)

This is an original APK file direct fetch from google play. It is safe to download and free of any virus.

File Infos

License type $4.99
Version 6.1.1
Size 23M
Requirement 4.1 and up
Type app
Category Books & Reference
Package name: org.goranda.eotcbiblepro
Slogan: The first complete Ethiopian Orthodox Bible in Geez, Amharic and English

Screenshots (6 images)

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 1 Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 2 Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 3 Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 4 Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 5 Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 6

About Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK

Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ poster
Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK version 6.1.1 poster

Latest update [menu]


በዚህ ዕትም ከዚህ በፊት ያልተጠናቀቁ መጻሕፍት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቀው ተካተዋል። እነዚህም
⒈ መጽሐፈ ዮሴፍ ወልደ ኮርዮን በግእዝና በአማርኛ
⒉ መጽሐፈ ቀሌምንጦስ በግእዝና በአማርኛ
⒊ መጽሐፈ አብጥሊስ በግእዝና በአማርኛ
⒋ ግጽው ዘሲኖዶስ በግእዝና በአማርኛ
⒌ ሥርዓተ ጽዮን በግእዝና በአማርኛ
⒍ መጽሐፈ ዲድስቅልያ በግእዝና በአማርኛ
⒎ መጽሐፈ ትእዛዝ በግእዝና በአማርኛ
⒏ መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ በግእዝና በአማርኛ
⒐ መጽሐፈ ኪዳን ካልእ በግእዝና በአማርኛ

Description [menu]


በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።

መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::

የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት
• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።
• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።
• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።
• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።
• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።
• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።
• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።
• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።
• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።
• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።
• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።
• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።
• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።
• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።

How to install Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK for Android [menu]


Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK file from SameAPK.com, then follow these steps:

Update Phone Settings

  • Go to your phone Settings page
  • Tap Security or Applications (varies with device)
  • Check the Unknown Sources box
  • Confirm with OK

Go to Downloads

  • Open Downloads on your device by going to My Files or Files
  • Tap Install when prompted, the APK file you downloaded will be installed on your device.

How to install Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK on Windows 7/8/10 or MAC PC? [menu]


Download Geez Amharic Bible Pro መጽሐፍ ቅዱስ በግዕዝና በአማርኛ APK file from SameAPK.com to your PC (ex: /Users/xxx/Downloads/), then follow these steps:

Using Emulator:

  • Download And Install one Emulator Softwares (Ex: Bluestacks, GenyMotion, NoxPlayer)

Similar applications [menu]


New Apps



Comments

No comment Yet.